ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 5:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አንተ ግን ፍቺን ትሰጥ ዘንድ፥ የታተመውንም ትፈታ ዘንድ እንድትችል ሰምቻለሁ፤ አሁንም ጽሕፈቱን ታነብብ ዘንድ፥ ፍቺውንም ትነግረኝ ዘንድ ብትችል፥ ሐምራዊ ግምጃ ትለብሳለህ፤ የወርቅም ማርዳ በአንገትህ ዙሪያ አስርልሃለሁ፤ አንተም በመንግሥቴ ላይ ሦስተኛ ገዥ ትሆናለህ።” ምዕራፉን ተመልከት |