ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔርም ረጃጅሞች ተራሮች ሁሉ ዝቅ ይሉ ዘንድ፥ ጐድጓዳውም ሁሉ ይሞላ ዘንድ፥ ምድርም ይስተካከል ዘንድ፥ እስራኤልም በእግዚአብሔር ክብር በጥርጊያው ጐዳና ይሄድ ዘንድ አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እስራኤል በሰላም በእግዚአብሔር ክብር እንዲሄድ፥ እግዚአብሔር ረጃጅም ተራሮች ሁሉና ኮረብታዎች ዝቅእንዲሉ፥ ሸለቆዎች እንዲሞሉ፥ መሬትም እንዲስተካከል አዟልና። ምዕራፉን ተመልከት |