ሐዋርያት ሥራ 7:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ይህም ዮሴፍን የማያውቀው ሌላ ንጉሥ በግብፅ እስከ ነገሠ ድረስ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ከዚያ በኋላ ‘ስለ ዮሴፍ የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብጽ ነገሠ።’ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህም የሆነው ዮሴፍን የማያውቅ ሌላ ንጉሥ በግብጽ እስከ ነገሠበት ጊዜ ድረስ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |