ሐዋርያት ሥራ 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሊቀ ካህናቱም፥ “በእውነት እንዲህ ብለሃልን?” አለው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሊቀ ካህናቱም፣ “ይህ የቀረበብህ ክስ እውነት ነውን?” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሊቀ ካህናቱም “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የካህናት አለቃው እስጢፋኖስን “ይህ የተባለው ነገር ልክ ነውን?” ሲል ጠየቀው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሊቀ ካህናቱም፦ “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤ ምዕራፉን ተመልከት |