ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ጌታም አለው፥ “እነርሱን ወስደህ ለምድር አደራ ስጣት፤ አንቺ ምድር በውኆች ላይ የፈጠረሽ፥ በሰባቱም ማኅተም ያተመሽ የፈጣሪሽ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተሽ ጌጥሽን ተቀበዪ፤ ተወዳጁም እስኪመጣ ድረስ ገንዘብሽን ጠብቂ በላት።” ምዕራፉን ተመልከት |