ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 2:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ኃጥኣን እንዳይታበዩ፥ የአምላክንም ከተማ በኀይላችን መያዝ ተቻለን እንዳይሉ በሕዝቡ ኀጢአትና በእኛ ኀጢአት በጠላቶችዋ እጅ ወደቀች እንጂ በእነርሱ ኀይል አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |