ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርሱም እንዳዘዘው ሄደ፤ በማግሥቱም በነጋ ጊዜ የከለዳውያን ሠራዊት ከተማዪቱን ከበቧት፤ ታላቁም መልአክ መለከቱን ነፋ። ምዕራፉን ተመልከት |