ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 1:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አሁንም ተነሥተህ ወደ ባሮክ ሂድ፤ ይህንም ነገር ሁሉ ንገረው፤ ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት በሆነ ጊዜ ተነሥታችሁ ወደ ከተማዪቱ ቅጥር ኑ። ምዕራፉን ተመልከት |