ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እግዚአብሔርም ኤርምያስን አለው፥ “በሚኖሩባት ሰዎች ኀጢአት አጠፋታለሁና አንተ ወዳጄ ስለ ሆንህ ባሮክና አንተ ተነሥታችሁ ውጡ። ምዕራፉን ተመልከት |