ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ባሮክ 1:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ኤርምያስም እንዲህ ሲል ተናገረ፥ “ሁሉን የምትገዛ አቤቱ፥ ንጉሡ ከሠራዊቱ ጋር ይታበይና በአምላክ ከተማ በረታሁባት ይል ዘንድ የመረጥኻትን ይህቺን ከተማ በከለዳውያን እጅ አሳልፈህ ትሰጣለህን? ምዕራፉን ተመልከት |