ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ዋዕየ ፀሐይ እንደሚያቃጥለው፥ ነፋስም አንሥቶ ወደ አልበቀለበት ወደ ሌላ ቦታ እንደሚወስደው፥ ፍለጋውም እንደማይገኝ እንደ መቃ ትሆን እንደ ሆነ፥ ፍለጋው እንደማይገኝ እንደ ጉም ሽንትም ትሆን እንደ ሆነ ማን ያውቃል? ምዕራፉን ተመልከት |