3 ዮሐንስ 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሽማግሌው በእውነት እኔ ለምወደው ለተወደደው ለጋይዮስ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሽማግሌው፤ በእውነት ለምወድደው ለውድ ወዳጄ ለጋይዮስ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሽማግሌው፥ በእውነት ለምወደው ለተወደደው ለጋይዮስ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በእውነት ለማፈቅረው፥ ለተወደደው ጋይዮስ፥ ከእኔ ከሽማግሌው የተላከ መልእክት፦ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሽማግሌው በእውነት እኔ ለምወደው ለተወደደው ለጋይዮስ። ምዕራፉን ተመልከት |