ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከዚህም በኋላ የጻድቃንን ሬሳዎች ወደ ጣለበት ቦታ ሄደ፤ ነገር ግን አላገኛቸውም፤ ይቀብራቸው ዘንድ ወድዶአልና። ነገር ግን ሄዶ ሬሳቸውን እንዳይነካ እግዚአብሔር ሰውሯቸዋልና አጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |