ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከእናንተስ ለምግባችሁ እግዚአብሔር የፈጠራቸው እንስሳት፥ አውሬዎችና ውሾችም ይሻላሉ። እነርሱ ከአንዲት ሞት በቀር ዳግመኛ ኵነኔ የለባቸውምና። ምዕራፉን ተመልከት |