ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እነዚያ የመቃቢስ ልጆች ግን በሥርዐታቸው ሁሉ ይጠበቁ ነበር፤ ሞቶ ያደረውንና አባላ የተመታውን አይበሉም ነበር፤ የከለዳውያንንም ልጆች ርኵሰትና ኀጢአታቸውን ሁሉ አይሠሩም ነበር። በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ የኃጥኣንና የወንጀለኞች፥ የመናፍቃንና የከዳተኞች፥ ፍጹም ርኩሰትንና ቅሚያን የተሞሉ የአረማውያን ልጆች የሚሠሩት ሥራቸው ክፉና ብዙ ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |