Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




2 ነገሥት 4:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 እር​ሱም አቀ​ረ​በ​ላ​ቸው፤ እንደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃል በሉ፤ አተ​ረ​ፉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 ከዚያም አቀረበላቸው፤ እግዚአብሔር እንደ ተናገረውም በልተው ተረፋቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ስለዚህም አገልጋዩ ምግቡን አቀረበላቸው፤ እግዚአብሔርም በተናገረው መሠረት ሁሉም በልተው ከጠገቡ በኋላም የተረፈ ምግብ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 ስለዚህም አገልጋዩ ምግቡን አቀረበላቸው፤ እግዚአብሔርም በተናገረው መሠረት ሁሉም በልተው ከጠገቡ በኋላም የተረፈ ምግብ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 እንዲሁም በፊታቸው አኖረው፤ እንደ እግዚአብሔርም ቃል በሉ፤ አተረፉም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




2 ነገሥት 4:44
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሁሉም በልተው ጠገቡ፤ የተረፈውንም ቁርስራሽ ዐሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ አነሡ።


ሁሉም በሉና ጠገቡ፤ የተረፈውንም ቁርስራሽ ሰባት ቅርጫት ሙሉ አነሡ።


ሁሉም በል​ተው ጠገቡ፤ ያነ​ሡ​ትም የተ​ረ​ፈው ቍር​ስ​ራሽ ዐሥራ ሁለት መሶብ ሞላ።


እነ​ር​ሱም ሰበ​ሰቡ፥ በል​ተው ከጠ​ገቡ በኋ​ላም ከአ​ም​ስቱ የገ​ብስ እን​ጀራ የተ​ረ​ፈው ቍር​ስ​ራሽ ዐሥራ ሁለት መሶብ ሞላ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች