2 ነገሥት 21:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አባቱ ምናሴም እንዳደረገ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 አባቱ ምናሴ እንዳደረገው ሁሉ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አሞን እንደ አባቱ እንደ ምናሴ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 አሞን እንደ አባቱ እንደ ምናሴ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 አባቱም ምናሴ እንዳደረገ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ። ምዕራፉን ተመልከት |