2 ነገሥት 18:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ ከእጄ ያድናችሁ ዘንድ አይችልምና ሕዝቅያስ አያታልላችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ንጉሡ እንዲህ ይላል፤ ከእጄ ሊያድናችሁ አይችልምና ሕዝቅያስ አያታልላችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በሕዝቅያስ አትታለሉ! እርሱ ሊያድናችሁ ከቶ አይችልም! ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በሕዝቅያስ አትታለሉ! እርሱ ሊያድናችሁ ከቶ አይችልም! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ‘ከእጄ ያድናችሁ ዘንድ አይችልምና ሕዝቅያስ አያታልላችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከት |