2 ዮሐንስ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሚቀበለው ሰው፣ የክፉ ሥራው ተባባሪ ይሆናልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሰላም የሚለው የክፉ ሥራው ተካፋይ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሰላምታም የሚሰጠው ሰው የክፉ ሥራው ተባባሪ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና። ምዕራፉን ተመልከት |