ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 እንዲህም ተባባሉ፥ “ሂዱና ምሳችሁን ብሉ፤ ጠጡም፤ ለሌላቸውም ሰዎች ምጽዋትን ላኩ። ይቺ ቀን ለእግዚአብሔር የተቀደሰች ናትና፥ አትዘኑም፤ እግዚአብሔር አይጥላችሁምና።” ምዕራፉን ተመልከት |