ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:48 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)48 ሌዋውያኑም ኢያሱ፥ አኑሲ፥ ሰራቢያስ፥ ኢያዲኖስ፥ ኢያቆብስ፥ ሳብጣያስ፥ አውጥያስ፥ ሚሐና፥ ቀሊጦስ፥ አዛርያ፥ ጠዛብዶስ፥ ሐኒያስ፥ ፈልጣስ የእግዚአብሔርን ሕግ አስተማሯቸው። ምዕራፉን ተመልከት |