ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 በቤተ መቅደሱም በር ባለው አደባባይ በወንዶቹና በሴቶቹ ፊት ከነግህ ጀምሮ እስከ ቀትር ድረስ አነበበላቸው፤ ሁሉም በፍጹም ልባቸው ሕጉን አደመጡ። ምዕራፉን ተመልከት |