ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ካህናትና ሌዋውያንም፥ ብዙዎች እስራኤልም በሰባተኛው ወር መባቻ በኢየሩሳሌም በያገራቸው ተቀመጡ፤ የእስራኤልም ልጆች በየአውራጃቸው ተመለሱ። ምዕራፉን ተመልከት |