ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ከባኒ ልጆችም ኤርምያስ፥ ሞምዲስ፥ ስማኤል፥ ኢዮኤል፥ መምዲ፥ ጴዴያስ፥ አናስ፥ ቀሪባሶን፥ አናሲቦስ፥ መንጠኒሞስ፥ አልያሲስ፥ በኑስ፥ ኤልያሊ፥ ሰማይስ፥ ሰላምያስ፥ ናታንያስ ናቸው። ከኤዛርያስ ልጆችም ሴሲስ፥ ኤዝርል፥ አዛኤል፥ ሳማጢስ፥ ዘምበሪ፥ ኢዮሶፎስ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |