ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ነገር ግን ሰዉ ብዙ ነው፤ ጊዜውም ክረምት ነው፤ ፈጥነንም እናደርገው ዘንድ አንችልም፤ ሥራውም የአንድ ቀን ወይም የሁለት ቀን ሥራ አይደለም፤ በዚህ ፈጽመን በድለናልና። ምዕራፉን ተመልከት |