ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:96 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)96 ዕዝራም ተነሥቶ የሕዝቡን ሹሞችና ካህናቱን፥ ሌዋውያኑንም፥ እስራኤልንም ሁሉ እንዲሁ ያደርጉ ዘንድ አማላቸው፤ እነርሱም ማሉ። ምዕራፉን ተመልከት |