ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:87 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)87 አቤቱ አንተ ግን ኀጢአታችንን ታገሥህ፤ እንመለስም ዘንድ ሥርን ሰጠኸን፤ ዳግመኛም ሕግህን አፍርሰን ከምድር አሕዛብ ርኩሰት ጋር አንድ እንሆን ዘንድ ይገባናልን? ምዕራፉን ተመልከት |