ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:77 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)77 በእኛ ኀጢአትና በአባቶቻችንም ኀጢአት የምድር ነገሥታት ከወንድሞቻችንና ከንጉሦቻችን፥ ከካህኖቻችንም ጋር ማረኩን፤ በጦራቸውም ዘረፉን፤ እስከ ዛሬም ድረስ አፈርን። ምዕራፉን ተመልከት |