ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:73 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)73 ከዚህም በኋላ በሠርኩ መሥዋዕት ጊዜ ጾመኛ እንደ ሆንሁ ልብሴና የክህነት ልብሴ እንደ ተቀደደ ሆኖ ተነሣሁ፤ በጉልበቴም ተንበረከክሁ፤ እጆችንም ወደ እግዚአብሔር ዘረጋሁ። ምዕራፉን ተመልከት |