ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:65 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)65 ከምርኮ የተመለሱትም ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት አቀረቡ። ዐሥራ ሁለት ኮርማዎችን፥ ዘጠና ስድስት በጎችን፥ ምዕራፉን ተመልከት |