ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:55 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)55 ንጉሡና መኳንንቱ፥ አማካሪዎቹም እስራኤልም ሁሉ የሰጡንን ወርቁንና ብሩን የእግዚአብሔርንም ቤት ንዋየ ቅድሳት መዝኜ ሰጠኋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |