ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 ሥራውን ሁሉ ያቀናላቸው ዘንድ ከሚፈልጉት ሰዎች ጋራ የጌታችን ከሃሊነት እንደሚኖር ለንጉሡ ነግረነው ነበርና። ምዕራፉን ተመልከት |