ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 ለእግዚአብሔርም ቤት ካህናትን እንዲልኩልን ለያድዮንና ለወንድሞቹ፥ በዚያም ቦታ ለአሉ ሰዎች ይነግሯቸው ዘንድ አዘዝኋቸው። ምዕራፉን ተመልከት |