ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ወደ አልዓዛርም ላክሁ፤ ከእኔም ጋር መአስመንን፥ አንዐጣንን፥ ሰምያስን፥ ኢዮሪቦን፥ ናታንን፥ አርጦንን፥ ዘካርያስን፥ ሞሱላሞስን ወሰድሁ። ምዕራፉን ተመልከት |