ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ከዘቶይስም ልጆች የኢያሐቲሉ ልጅ ኢያኬንያስ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ሰዎች፥ ከአዲኑ ልጆች የዮናታን ልጅ ኦቤድ፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ አምሳ ሰዎች። ምዕራፉን ተመልከት |