ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ከዚህም በኋላ በፈጣሪዬ በእግዚአብሔር ጸጋ ታመንሁ። ከእኔም ጋር ይወጡ ዘንድ ከእስራኤል ሰዎችን ወሰድሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |