ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከካህናቱና ከሌዋውያኑ፥ ከመዘምራኑና ከበረኞቹ ግብር አትቀበሉ። ከቤተ መቅደስም አገልጋዮች፥ ተቀጥረው ቤተ መቅደስን ከሚያገለግሉ ሁሉ ምንም አትቀበሉ፥ አትግዟቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |