ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እስከ መቶ መክሊት ብር፥ ዳግመኛም እስከ መቶ የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ፥ እስከ መቶም የኔባል መስፈሪያ ወይን፥ ብዙ ጨውም ቢሆን ስጡ። ምዕራፉን ተመልከት |