ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለሚያስፈልጋቸው ሁሉ፥ ከባልንጀራህ ጋር ታደርገው ዘንድ የምትወደውን ሁሉ በዚህ ወርቅና ብር እንደ አምላክህ ፈቃድ አድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |