ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሕዝቡ በኢየሩሳሌም ባለው በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከሚያገቡት ስእለት ጋራ ወርቁንና ብሩን፥ ለበሬዎች፥ ለፍየሎችና ለበጎች መግዣ ይሰብስቡ፥ ምዕራፉን ተመልከት |