ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ በፋርስ ንጉሥ በአርጤክስስ መንግሥት ዕዝራ መጣ፤ እርሱም የሠራያ ልጅ፥ የአዛርያስ ልጅ፥ የኬልቅዩ ልጅ፥ የሴሎም ልጅ፤ ምዕራፉን ተመልከት |