ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከዚህም በኋላ ያ ሰናባሳሮስ በደረሰ ጊዜ በኢየሩሳሌም ያለ የእግዚአብሔርን ቤት ይሠራ ጀመረ፤ ከዚያም ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ይሠሩ ነበር፤ ነገር ግን አልጨረሱም። ምዕራፉን ተመልከት |