ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከዚህም በኋላ የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና የኤዮሴዴቅ ልጅ ኢያሱ ተነሡ፤ የእግዚአብሔርም ነቢያት እየረዱአቸው ከእነርሱ ጋር ሳሉ በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤት ይሠሩ ጀመሩ። ምዕራፉን ተመልከት |