ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ናቡከደነፆርም በኢየሩሳሌም ካለው ቤተ መቅደስ ያወጣውን፥ ባዳራሹም ያኖረውን የወርቅና የብር ንዋየ ቅድሳቱን፥ ንጉሥ ቂሮስ በባቢሎን ካለ አዳራሹ አውጥቶ ለዘሩባቤልና ለገዥው ለሰናባሶርስ ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |