ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ነገር ግን አባቶቻችን ኀጢአት ሠርተው ሰማያዊውን የእስራኤል ፈጣሪ አሳዝነውታልና በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆርና በፋርስ ንጉሥ እጅ ጣላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |