ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከዚህም በኋላ ‘ይህን ቤት ትሠሩ ዘንድ፥ ይህንም መሠረት ትጥሉ ዘንድ ማን አዘዛችሁ?’ ብለን አለቆቻቸውን ጠየቅናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |