ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እነርሱም ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ሌላዎች የይሁዳ ክፍሎች ተመለሱ። ሁሉንም በየከተሞቻቸው ላካቸው፤ እነዚህም አስቀድመው ከተሾሙላቸው ከመጀመሪያዎቹ ሹሞች፥ ከኢያሱና ከዘሩባቤል፥ ከነህምያ፥ ከዛርያስ፥ ከሬስያስ፥ ከኤኔንዮስ፥ ከመርዶክዮስ፥ ከቦኤልሰሮስ፥ ከአስፈራሶስ፥ ከሬልዮስ፥ ከኢሮምዮስና ከበዓናስ ጋር የመጡ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |