ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:73 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)73 አወኳቸው፤ ሥራቸውንም አስቆሙ፤ በንጉሡ በቂሮስ ዘመንም ሁሉ እንዳይሠሩ ከለከሏቸው፤ እስከ ዳርዮስ ሁለተኛ ዓመተ መንግሥትም ድረስ ሥራውን አስተዉአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |