ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:65 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)65 በሩቅ እስኪሰማ ድረስ በታላቅ ድምፅ ቀንደ መለከት የሚነፉ ብዙ ሰዎች ነበሩና ከሕዝቡ ልቅሶ የተነሣ የመለከቱን ድምፅ አልሰሙም። ምዕራፉን ተመልከት |