ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ካህናት የፊንሐስ ልጆች፥ የአሮን ልጆች፥ የሰራህያ ልጅ የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢዮስስ፥ ከይሁዳ ወገን ከፋሬስ ወገን ከዳዊት ወገን የሆነ የሰላትያል ልጅ የዘሩባቤል ልጅ ኢዮአቄም፤ ምዕራፉን ተመልከት |